ለጤና ተፈታኞች በሙሉ
ማረጋገጫ ማስመታት ለምትፈልጉ የጤና ተማሪዎች በሙሉ እንዲረጋገጥላችሁ የምትፈልጉትን ሰርተፍኬት ኮፒ (10ኛ እና 12ኛ) እና የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ Scan (ስካን) አድርጋችሁ በኤጀንሲው Email studentneaea@gmail.com አፕሎድ (upload) በማድረግ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ
- የኤጀንሲው አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000003784758
- የኤጀንሲው Email studentneaea@gmail.com
- የአገልግሎት የክፍያ መጠን በአንድ ኮፒ ብር 50 (ሀምሳ)
- ውጤቱን ለኤርካ (የከፍተኛ ት/ት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ የምንልክ ስለሆነ እናንተ መምጣት እንደማይጠበቅባችሁ እናሳውቃለን፡፡