መንግስት ሀገሪቱን ከፍ ዳለ ምዕራፍ በማሸጋገር አንድነቷን ጠብቃ የምትቆይበትን መንገድ ያረጋግጣል

የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስቴር መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው መልካም ምኞቱን ከወዲሁ ይገልጻል፡፡
መንግስት ሀገሪቱን ከፍ ዳለ ምዕራፍ በማሸጋገር አንድነቷን ጠብቃ የምትቆይበትን መንገድ ያረጋግጣል ጠ/ሚ አብይ አህመድ
“እኛ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ደግሞ ኢትዮጵያ እንሆናለን” ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ አሊ