የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና እየተሰጠ ነው
ከዛሬ ግንቦት 27- ጀምሮ እስከ ግንቦት 30/ 2010 ዓ/ም ለ4 ተከታታይ ቀናት ለ284,312 ተማሪዎች የሚሰጠው የዩንቨርስቲ መግቢያ /የ12ኛ ክፍል/ ፈተና በሁሉም የሀገሪቱ ክልል በሚገኙ 1,200 የሚሆኑ የፈተና ጣቢያዎች በሰላም መሰጠት ተጀምሯል፡፡ ለተፈታኝ ተማሪዎች ኤጀንሲያችን ከወዲሁ መልካም ውጤትን ይመኛል፡፡