የ2011 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ

የ2011 ትምህርት ዘመን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
የ2011 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ነጥብ
ተ.ቁ | የተማሪው አይነት | ተፈጥሮ ሳይንስ | ማህበራዊ ሳይንስ | ||
ወንድ | ሴት | ወንድ | ሴት | ||
1 | መደበኛና የማታ ተማሪዎች | ≥ 362 | ≥ 345 | ≥ 345 | ≥ 335 |
2 | የታዳጊ ክልል ተማሪዎች | ≥ 345 | ≥ 330 | ≥ 335 | ≥ 320 |
አርብቶ አደር አካባቢ ተወላጅ ተማሪዎች | |||||
በጸጥታ ምክንያት ትኩረት የተሰጣቸው ተማሪዎች | |||||
3 | የግል ተፈታኞች | ≥ 375 | ≥ 370 | ≥ 375 | ≥ 370 |
4 | መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች | ≥ 275 | ≥ 265 | ≥ 275 | ≥ 265 |
5 | አይነስውራን ተማሪዎች | – | – | ≥ 210 | ≥ 200 |