Monthly Archive: May 2018

ስለ አባይ ሮጣለሁ!

በ19/09/2010 ዓ/ም በህዳሴው ግድብ አስተባባሪ ጽ/ቤት አዘጋጅነት ስለ አባይ ሮጣለሁ! በሚል ርዕስ በተዘጋጀው ታላቅ ሩጫ ላይ የኤጀንሲያችን ሰራተኞች ተሳትፈዋል፡፡ በዚህ ታላቅ መልዕክት በተላለፈበት ሩጫ ላይ ከፈተናው መቃረብ ጋር ተያይዞ የተለያዩ መመሪያዎችን የያዙ ብሮሸሮችንና የፈተና...

ለክላስተር ማዕከል አስተባባሪዎችና ለጣቢያ ኃላፊዎች ኦረንቴሽን ተሰጠ

ዕረቡ በ15/09/2010 ዓ/ም ከአዲስ አበባ ተመልምለው ለ11ዱም ክልሎች ለተመደቡ 138 የክላስተር ማዕከል አስተባባሪዎች እንዲሁም በተመሳሳይ መልኩ አርብ በ17/09/2010 ዓ/ም ከአዲስ አበባ 11ዱም ክፍለ ከተሞች ለታዳጊ ክልሎች /ለአፋር፣ ለቤኒሻንጉል፣ ለሶማሌና ጋምቤላ/ ለተመለመሉ 300 የጣቢያ ኃላፊዎች...

ምዘና መብት ነው!!!

በሀገራችን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ የትምህርት ጥራትን ከማረጋጋጥ አኳያ አዋጭ ናቸው የተባሉ ስትራቴጂዎች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡ በየደረጃው ያሉ ተማሪዎቻችን የደረሱበት የትምህርት ደረጃ በሚፈቅድላቸው ልክ የሀገራቸውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጨባጭ ዕውነታዎች በመገንዘብ የሀገሪቱን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመፍታት...

ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ በሀገር አቀፍ ፈተናዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላትጋርየምክክር መድረክ አካሄደ

ሚያዝያ 20/2010 ዓ.ም በሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አዘጋጅነት በቢሾፍቱ ከተማ በፈተና ዝግጅትና አሰጣጥ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡በውይይት መድረኩ ላይ ከተለያዩ ክልሎችየተጋበዙ የትምህርት ባለድርሻ አካላት የተሳተፉ ሲሆን ፈተናው ከማዘጋጀት ጀምሮ ለተፈታኞቹ የፈተና ውጤት እስከሚገለፅበት...

ምን ይጠበቅብኝ ይሆን?… የቀጠለ

የደንብ መተላለፍ ችግሮችና የሚያስወስዱት እርምጃዎች • በስሙና በተሰጠው የምዝገባ ቁጥር ሌላ ሰው ያስፈተነ ወይም በሌላ ሰው ስምና ምዝገባ ቁጥር የተፈተነ፣ • በፈታኝ የሚሰጠውን ምክርና ተግሳፅ ባለመቀበል ሶስትና ከሶስት በላይ ፈተናዎች/የፈተና ክፍለ ጊዜዎች /ተደጋጋሚ ጥፋቶች...

ምን ይጠበቅብኝ ይሆን?

በእያንዳንዱ የትምህርት ቀናት፣ ሳምንታት አልፎም ለወራት በትምህርት ገበታ ላይ ተገኝቶ የተቀሰመን የዕውቀት ልክ በተለያየ መልኩ መመዘን የግድ ይላል፡፡ ይህም ትምህርቱን ሲሰጥ ለነበረው መምህርም ሆነ ሲከታተል የቆየውን ተማሪ የሚገኙበትን ሁኔታ ጠቋሚ በመሆን ሁለቱም በቀጣይ ማስተካከል...