Monthly Archive: June 2019

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት (የ10ኛ ክፍል) ፈተና በሰላም ተጠናቀቀ

ከሰኞ ሰኔ 3/2011 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የኢትዮጵያ አጠቃላይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት (የ10ኛ ክፍል) ፈተና በመላው ሀገሪቱ ባሉ የመፈተኛ ጣቢያዎች በሰላም ተጠናቋል፡፡ ፈተናው ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ ይካሄድና...

የ2011 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን አስተዳደር አስመልክቶ ከጉድኝት ማዕከል ኃላፊዎች ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄደ

በሀገር አቀፍ   የትምህርት  ምዘናና  ፈተናዎች  ኤጀንሲ  ምክትል ዳይሬክተር የሆኑት አቶ መሳይ ደምሴ እና የፈተና  ዝግጅትና  አሰጣጥ   ዳይርክቶሬት  ዋና  ዳይሬክተር  አቶ  አረጋ  ማማሩ   በኤጀንሲው  የስብሰባ  አዳራሽ  ለተገኙት የክልል ፈተና ጉዳይ አስፈጻሚዎች እና ለጉድኝት ማዕከል ኃላፊዎች...