ማስታወቂያ ከድጋሜ ሰርተፍኬትና የትምህረት ማስረጃ ማረጋጫ ቡድን
By NEAEA
/ March 14, 2022
ለጤና ተመራቂ የሙያ ብቃት ምዘና ለመውሰድ ለምትመዘገቡ የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለምትፈልጉ ተገልጋዮች በሙሉ፤ እንደሚታወቀው እስካሁን ድረስ የማረጋገጫ አገልግሎት በግል...
Read More
የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጽን ይመለከታል
By NEAEA
/ February 23, 2022
በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ወደ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተሸጋግሮ በሁለት ዙር...
Read More
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሠራተኞች ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሰራዊት የተለያዩ ቁሰቁሶችን አበረከቱ
By NEAEA
/ December 22, 2021
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሰሜኑ ግንባር እየተዋደቀ ለሚገኘው ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን በዛሬው እለት የተለያዩ ቁሰቁሶችን አበረከቱ፡፡ የአገልግሎቱ ተወካይ ሠራተኞቹ የተለያዩ...
Read More
የነጭ ሪቫን ቀን በትምህርት ምዘናና ፈተናች አገልግሎት በድምቀት ተከበረ
By NEAEA
/ December 17, 2021
በዛሬው እለት በሀገራችን ደረጃ ለ16ኛ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ30ኛ ጊዜ “የጸረ-ጾታዊ ጥቃት “ሰላም ይስፈን” በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም!”...
Read More
የትምህርት ምዘናና ፈታናዎች አገልግሎት የዓለም አቀፍ የጸረ-ሙስና ቀን በድምቀት አከበረ
By NEAEA
/ December 9, 2021
የትምህርት ምዘናና ፈታናዎች አገልግሎት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ18ኛ ጊዜ በሀገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ ለ17ኛ ጊዜ "በሥነ-ምግባር የታነፀ አመራር ከሙስና ለፀዳች ኢትዮጲያ"...
Read More
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሠራተኞች ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለክልል ልዩ ኃይሎች ለሁለተኛ ጊዜ የደም ልገሳና የስንቅ ዝግጅት አደረጉ፡፡
By NEAEA
/ December 7, 2021
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሠራተኞች በሰሜኑ ግንባር እየተዋደቀ ለሚገኘው ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን በዛሬው እለት የደም ልገሳ አድርጓል፡፡ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣...
Read More
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈታናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ/ም የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቅያ ፈተና (የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና) ዛሬ ተጀመረ
By NEAEA
/ November 8, 2021
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈታናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ/ም የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቅያ ፈተና (የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና) ክቡር የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር...
Read More
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈታናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ/ም የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቅያ ፈተና (የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና) በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ለመስጠት ቅድመ-ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ
By NEAEA
/ November 7, 2021
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ የ2013 ዓ/ም የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቅያ ፈተና (የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና) ከትቅምት 29/-ህዳር 2/2014 ዓ.ም...
Read More
በሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት፣ በስነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት እና በህግ አገልግሎት ክፍል የጋራ ስልጠና ለኤጀንሲው ሰራተኞች ተሰጠ፡፡
By NEAEA
/ June 7, 2021
የስልጠናው ዋና ዓላማ የሰራተኛውን አስተሳሰብ በማዳበር በኤጀንሲው እየተካሄደ ያለውን ለውጥ የሚደግፍ የሰው ኃይል መፍጠር መሆኑ በማሳወቅ የስልጠና መድረኩን የከፈቱት የኤጀንሲው...
Read More

ሀገራችን በሁሉም መስክ የምታደርጋቸውን የልማት ግስጋሴዎች ከማገዝ አንፃር ትምህርት ያለውን የማይተካ ሚና በአምስተኛው የትምህርት ልማት ዕቅድ (ESDP5) ከተቀመጡት ልዩ ልዩ ...
Read More
Read More

የ2010ዓ.ም የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ለሰራተኛ ቀረበ
በዛሬው ዕለት በትምህርት ሚኒስቴር አዳራሽ የኤጀንሲያችን የ2010 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በኤጀንሲው ፕላን ፕሮግራምና በጀት ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ...
Read More
Read More

መንግስት ሀገሪቱን ከፍ ዳለ ምዕራፍ በማሸጋገር አንድነቷን ጠብቃ የምትቆይበትን መንገድ ያረጋግጣል
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስቴር መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው መልካም ምኞቱን ከወዲሁ ይገልጻል፡፡ መንግስት ሀገሪቱን ከፍ ዳለ ...
Read More
Read More