Category: blogs

ምዘና መብት ነው!!!

ምዘና መብት ነው!!!

በሀገራችን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ የትምህርት ጥራትን ከማረጋጋጥ አኳያ አዋጭ ናቸው የተባሉ ስትራቴጂዎች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡ በየደረጃው ያሉ ተማሪዎቻችን የደረሱበት የትምህርት ደረጃ በሚፈቅድላቸው ልክ የሀገራቸውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጨባጭ ዕውነታዎች በመገንዘብ የሀገሪቱን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመፍታት...

ምን ይጠበቅብኝ ይሆን?  … የቀጠለ

ምን ይጠበቅብኝ ይሆን? … የቀጠለ

የደንብ መተላለፍ ችግሮችና የሚያስወስዱት እርምጃዎች • በስሙና በተሰጠው የምዝገባ ቁጥር ሌላ ሰው ያስፈተነ ወይም በሌላ ሰው ስምና ምዝገባ ቁጥር የተፈተነ፣ • በፈታኝ የሚሰጠውን ምክርና ተግሳፅ ባለመቀበል ሶስትና ከሶስት በላይ ፈተናዎች/የፈተና ክፍለ ጊዜዎች /ተደጋጋሚ ጥፋቶች...

ምን ይጠበቅብኝ ይሆን?

ምን ይጠበቅብኝ ይሆን?

በእያንዳንዱ የትምህርት ቀናት፣ ሳምንታት አልፎም ለወራት በትምህርት ገበታ ላይ ተገኝቶ የተቀሰመን የዕውቀት ልክ በተለያየ መልኩ መመዘን የግድ ይላል፡፡ ይህም ትምህርቱን ሲሰጥ ለነበረው መምህርም ሆነ ሲከታተል የቆየውን ተማሪ የሚገኙበትን ሁኔታ ጠቋሚ በመሆን ሁለቱም በቀጣይ ማስተካከል...

የትምህርት ምዘና የትምህርት ስርዓቱ አካል…

የትምህርት ምዘና የትምህርት ስርዓቱ አካል…

ሀገራችን በሁሉም መስክ የምታደርጋቸውን የልማት ግስጋሴዎች ከማገዝ አንፃር ትምህርት ያለውን የማይተካ ሚና በአምስተኛው የትምህርት ልማት ዕቅድ (ESDP5) ከተቀመጡት ልዩ ልዩ ስትራቴጂዎች ለመገንዘብ ይቻላል፡፡ በተለይም የትምህርትን ፍትሀዊነትና ተደራሽነት ለማረጋገጥ የተሄደበት መንገድ ያለውን አዋጭነት ስንመለከት በወቅቱ...

… ምዘና 2010

… ምዘና 2010

አንድ ገበሬ መሬቱን ከማረስ ሂደት ጀምሮ ዘር ዘርቶ ፍሬውን እስከ ሚያጭድ ከስር ስሩ እያረመ ከመሄድ ጀምሮ ብዙ ስራ እንዳለበት ሁሉ ፍሬ አፍርቶ ምርቱን በሚሰበስብበት ወቅት የሚሰማው እርካታ ማንም ሊገምተው የሚችለው ነው፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ተማሪም...

የ2010 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የምዝገባ አፈፃፀም

ለምዝገባ የሚያበቁ ሁኔታዎች የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና (10ኛ ክፍል) ለመመዝገብ፣ መደበኛ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነው የተዛወሩና በትምህርት ሚኒስቴር ወይም በክልል ትምህርት ቢሮ ዕውቅና በተሰጣቸው ትምህርት ቤቶች በቀጣዩ ዓመት 9ኛ...

ለትምህርት ዘመኑ የትምህርት ስራ ስኬታማነት ከኛ ምን ይጠበቃል?

ለትምህርት ዘመኑ የትምህርት ስራ ስኬታማነት ከኛ ምን ይጠበቃል?

የ2009 ዓ.ም የትምህርት መከፈትን አስመልክቶ ተማሪዎቻችንም ሆኑ የትምህርት ባለ ድርሻ አካላት ለትምህርት ዘመኑ የትምህርት ስራ ስኬታማነት አካላዊም ሆነ ስነ-ልቡናዊ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሀገራችን እንደ ሀገር መቀጠል እንድትችል በትምህርት ዘመኑ ከባለፋት ዓመታት የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገብ...

ዲሞክራሲያዊ መብቶቻችን ለሠላምመስፈን

ዲሞክራሲያዊ መብቶቻችን ለሠላምመስፈን

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገመንግስት ባጎናፀፈን ዲሞክራሲያዊ መብቶች ማህበረሰባችን ጎደሉ ብሎ የሚያስባቸውን መንግስታዊ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ፊት ለፊት መጠየቅ ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ ህዝቡ በምርጫ ካርድ እንዲመሩት ኃላፊነት የሰጣቸው ግለሰቦች አደራቸውን መወጣት እስካልቻሉ ድረስ በየትኛውም የፖለቲካ አመለካከትና በየትኛውም የስልጣን...

አምስተኛው የትምህርት ምዘና ጥናት 

በኤጀንሲያችን ከሚገኙ አራት ዋና ዋና ዳይሬክቶሬቶች መካከል አንዱ የትምህርት ምዘና ጥናት ዳይሬክቶሬት ነው፡፡ ይህ ዳይሬክቶሬት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ብሎም ለፖሊሲ አውጪዎች ግብዓት የሚሆኑ ጥናቶችን በየጊዜው ያካሂዳል፡፡ እነዚህ ጥናቶች በሶስት ዘርፍ የሚከናወኑ ሲሆን የመጀመሪያው በ1992...

ኦንላይን ሬጅስትሬሽን

ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ከጊዜ ወደ ጊዜ የቴክኖሎጂ እድገትን በተከተለ መንገድ አሰራሩን በየዘርፉ በማዘመን ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባን ኮምፒዩተራይዝድ (Online Registration...