Monthly Archive: August 2017

የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ

የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ

ከግንቦት 28- ሰኔ 1/2009 ዓ/ም ባለው ጊዜ ውስጥ ለ288,626 ተማሪዎች ተሰጥቶ የነበረው የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ውጤት በ28/11/2009 ዓ/ም መለቀቁ ይታወሳል፡፡ የውጤቱን መለቀቅ ተከትሎ የመቁረጫ ነጥቡን ለማወቅ በትዕግስት ስትጠባበቁ ለቆያችሁት ተማሪዎቻችንና ምስጋናችንን...

ለትምህርት ዘመኑ የትምህርት ስራ ስኬታማነት ከኛ ምን ይጠበቃል?

ለትምህርት ዘመኑ የትምህርት ስራ ስኬታማነት ከኛ ምን ይጠበቃል?

የ2009 ዓ.ም የትምህርት መከፈትን አስመልክቶ ተማሪዎቻችንም ሆኑ የትምህርት ባለ ድርሻ አካላት ለትምህርት ዘመኑ የትምህርት ስራ ስኬታማነት አካላዊም ሆነ ስነ-ልቡናዊ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሀገራችን እንደ ሀገር መቀጠል እንድትችል በትምህርት ዘመኑ ከባለፋት ዓመታት የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገብ...

ዲሞክራሲያዊ መብቶቻችን ለሠላምመስፈን

ዲሞክራሲያዊ መብቶቻችን ለሠላምመስፈን

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገመንግስት ባጎናፀፈን ዲሞክራሲያዊ መብቶች ማህበረሰባችን ጎደሉ ብሎ የሚያስባቸውን መንግስታዊ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ፊት ለፊት መጠየቅ ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ ህዝቡ በምርጫ ካርድ እንዲመሩት ኃላፊነት የሰጣቸው ግለሰቦች አደራቸውን መወጣት እስካልቻሉ ድረስ በየትኛውም የፖለቲካ አመለካከትና በየትኛውም የስልጣን...

አምስተኛው የትምህርት ምዘና ጥናት 

በኤጀንሲያችን ከሚገኙ አራት ዋና ዋና ዳይሬክቶሬቶች መካከል አንዱ የትምህርት ምዘና ጥናት ዳይሬክቶሬት ነው፡፡ ይህ ዳይሬክቶሬት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ብሎም ለፖሊሲ አውጪዎች ግብዓት የሚሆኑ ጥናቶችን በየጊዜው ያካሂዳል፡፡ እነዚህ ጥናቶች በሶስት ዘርፍ የሚከናወኑ ሲሆን የመጀመሪያው በ1992...

ኦንላይን ሬጅስትሬሽን

ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ከጊዜ ወደ ጊዜ የቴክኖሎጂ እድገትን በተከተለ መንገድ አሰራሩን በየዘርፉ በማዘመን ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባን ኮምፒዩተራይዝድ (Online Registration...

የኤጀንሲውን አጠቃላይ ስራዎች በተመለከተ የምክክር መድረክ ተካሄደ

መጋቢት 22 እና 23/2009 ዓ/ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት በኤጀንሲያችን አዘጋጅነት በኔክሰስ ሆቴል አዲስ አበባ የምክክር መድረክ ተካሂዶ ነበር፡፡ በምክክር መድረኩ ስለ ተፈታኝ አግባብነት፣ ስለፈተና ስርጭትና አስተዳደር ተግዳሮቶች፣ ስለፈተና በጀት፣ የፈተና ደንብ ጥሰትና የሀሰተኛ የትምህርት...

የአዋሳ ዩንቨርስቲ 3ኛ ዓመት ተማሪዎች በኤጀንሲያችን የመስክ ምልከታ አካሄዱ

ዛሬ በ2/8/2009 ዓ/ም የአዋሳ ዩንቨርስቲ ወደ 48 የሚጠጉ የሳይኮሎጅ ትምህርት ዘርፍ ተመራቂ ተማሪዎች የኤጀንሲውን የምዘና ስርዓት ሂደት ለመረዳት በኤጀንሲያችን ተገኝተው ነበር፡፡ ይህንን ተከትሎም በኤጀንሲው የምዘና ጥናት ዳይሬክቶሬት ከኤጀንሲው አጠቃላይ መዋቅርና አሰራር ከማስገንዘብ ጀምሮ በአጠቃላይ...

ከውድቀታችን ላለመማር …

ከውድቀታችን ላለመማር …

ለሀገራዊ ግብ ስኬት በራሱ የሚተማመን ዜጋ ማፍራት ተገቢ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ መሠረቱ ትምህርት ነውና ጥራት ያለው ትምህርት እንዲሰፍን በሁሉም መስክ የተሰማራን የሀገራችን ጉዳይ ግድ የሚሰጠን ዜጎች በሙሉ ልንረባረብ ይገባል፡፡ ጥራት ያለው ትምህርት ለእያንዳንዱ ዜጋ...

የኤጀንሲው ስራዎች በባለድርሻ አካላት መደገፍ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

ሚያዚያ 19/2009 ዓ/ም በኤጀንሲያችንና በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትስ አዘጋጅነት ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም የኤጀንሲው የበላይ አመራሮችና ሰራተኞች፣ የየክፍለከተማው የወ.ተ.መ.ህ ተወካዮች፣ መምህራን፣ ከኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሄራዊ ማህበር እንዲሁም አይነስውራን ማህበር የአካቶ ትምህርት ክፍል...

የውጤት መዛባትን የሚፈጥሩ ዋና ዋና መንስኤዎች

የውጤት መዛባትን የሚፈጥሩ ዋና ዋና መንስኤዎች

በአሁኑ ሰዓት ኤጀንሲያችን እያስተናገዳቸው ካሉ ቅሬታዎች መካከል አንዱ ውጤቴ ትክክል አይደለም ደግሞ ይታይልኝ የሚል ነው፡፡ አብዛኛው ጊዜ የውጤት መዛባት የሚፈጠርባቸው ምክንያቶች ዋና ዋና የስህተት መንስኤዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡ ተማሪዎች በፈተና ወቅት ጭንቀት (Tension) ውስጥ ገብተው...