Monthly Archive: March 2018

የሴቶች ቀን በኤጀንሲያችን ተከበረ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ107ኛ ጊዜ እንዲሁም በሀገር ደረጃ ለ42ኛ ጊዜ ‹‹በተደራጀ የሴቶች ተሳትፎና ንቅናቄ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን›› በሚል መሪ ቃል በትላንትናው ዕለት የተከበረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /march8/ በዛሬው ዕለት በኤጀንሲያችን በድምቀት ተከብሯል፡፡...

የኤጀንሲው ግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀረበ 

የኤጀንሲው የ2010 ዓ/ም የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ለመላው ሰራተኛ ቀረበ  በዛሬው ዕለት በትምህርት ሚኒስቴር አዳራሽ የኤጀንሲያችን የ2010 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በኤጀንሲው ፕላን ፕሮግራምና በጀት ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ሊቀመኳስ...