የ8ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና

When:
June 12, 2018 @ 8:30 am – June 14, 2018 @ 5:30 pm
2018-06-12T08:30:00+00:00
2018-06-14T17:30:00+00:00

የ2010 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ወይም የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ

የ8ኛ ክፍል ወይም የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና  ከሰኔ 05 እስከ ሰኔ 07/2010 ዓ/ም ድረስ   በሀገር አቀፍ ደረጃ  ይሰጣል::

ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ

የስልክ ቁጥር:- 011-1-232874

                       011-1-232889

                       011-1-232878