ለኤጀንሲ ሠራተኞች የMindset ስልጣና ተሰጠ፡፡
በዛሬው ዕለት ለሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ሠራተኞች የMindset ስልጣና ተሰጠ፡፡ በኤጀንሲው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የተሰጠው ስልጠና በኮሪያዊው ዶ/ር ቹ ሱንግ ሀዋ እና በባልደረቦቻቸው አማካኝነት ሲሆን የኤጀንሲው የስራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ይህንን ስልጠና እንዲወስዱት ተደርጓል፡፡...
በዛሬው ዕለት ለሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ሠራተኞች የMindset ስልጣና ተሰጠ፡፡ በኤጀንሲው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የተሰጠው ስልጠና በኮሪያዊው ዶ/ር ቹ ሱንግ ሀዋ እና በባልደረቦቻቸው አማካኝነት ሲሆን የኤጀንሲው የስራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ይህንን ስልጠና እንዲወስዱት ተደርጓል፡፡...
ጥቅምት 29/2012 ዓ.ም በአዳማ ኩሪፍቱ ሆቴል የኤጀንሲውን አጠቃላይ አሰራርና በ2011 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ዙሪያ ለህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት የሰው ኃይልና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩም የቋሚ ምክር ቤቱ አባላት...
በሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር የሆኑት አቶ መሳይ ደምሴ እና የፈተና ዝግጅትና አሰጣጥ ዳይርክቶሬት ዋና ዳይሬክተር አቶ አረጋ ማማሩ በኤጀንሲው የስብሰባ አዳራሽ ለተገኙት የክልል ፈተና ጉዳይ አስፈጻሚዎች እና ለጉድኝት ማዕከል ኃላፊዎች...
የ2011 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና/ምዘና ፕሮግራም የኢት/አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ማጠናቀቂያ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ 2011 ዓ.ም/EGSECE TIME TABLE 2019 ሰኞ Monday ሰኔ03/2011 June 10/2019 ጧት Morning 2:30...
በዘንድሮው ዓመት ፦ .በ141 ጉድኝት /ክላስተር / .10ኛ ክፍል የመፈተኛ ጣቢያ 2866 .10ኛ ክፍል የኢትዮጵያ የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች 1,275,465 .የ12ኛ ክፍል የመፈተኛ ጣቢያ 1066 .12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፋታኝ ተማሪዎች 322,238...
ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ከዓለም አቀፍ ወዳጅነት ለትምህርት Global Partnership for Education /GPE/ ከተሰኘ ዓለም አቀፋዊ ድርጅት ጋር በመተባበር በሀገራዊ የትምህርት ምዘናዎች ላይ ጥናት ለማድረግ ስለተዘጋጀው እቅድ ለአጋር ድርጅቶችና ባለድርሻ አካላት ገለፃ...