ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመመደብ የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ

ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመመደብ የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ

When: October 15, 2018 @ 8:30 pm – October 16, 2018 @ 11:30 pm

1.የት/ት መስክ : ፕላይድ ሳይንስ 2.የመግቢያ ነጥብ 2.1 ለወንድ 380ና ላይ 2.2 ለሴት 360ና ላይ 2.3 ለታዳጊ ክልል ወንድ 360ና ላይ እንዲሁም ለሴት 350ና ላይ 3.የምዝገባ ቀን:ጥቅምት 5 ና 6...